Pakistan Embassy at Ethiopia Adis Ababa, Pakistan Flag
Pakistan Embassy Ethiopia Adis Ababa, Ethiopia Flag

News

img

5th international Textile and leather Exhibition (TEXPO) 2024

September 05th, 2024

የፓኪስታን የንግድ ልማት ባለስልጣን "5ኛውን አለም አቀፍ የጨርቃጨርቅ እና ቆዳ ኤግዚቢሽን (TEXPO)/2024" ከጥቅምት 13 -15 /2017 በካራቺ ኤክስፖ ሴንተር/ፓኪስታን በማዘጋጀት ላይ ይገኛል። ስለሆነም በጨርቃጨርቅና ቆዳ ወደ ውጭ በመላክ በ12ኛ ደረጃ ላይ ያለ፣ 5ኛ ከፍተኛ የጥጥ አምራቾች የሆነውን 5ኛው TEXPO የጨርቃጨርቅ እና የቆዳ ምርቶችን ከዘላቂ የምርት ሂደቶች በማሳየት ላይ ያተኮረ ሆኖ እንደገና ጥቅም ላይ ከዋለ ይዘት እና ተለዋጭ የተፈጥሮ ፋይበር ጋር የተሰሩ ምርቶች የሚያጎሉ ይሆናሉ። በዚህ TEXPO የፓኪስታን የጨርቃጨርቅ እና የቆዳ ዘርፎች የአካባቢ፣ የማህበራዊ እና የአስተዳደር ተገዢነት ይደምቅበታል። በኤግዚቢሽኑ ላይ የተለያዩ የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪዎች እና የቆዳ ኢንዱስትሪዎች የላቀ የማምረት አቅምና የምርት ብቃት ደረጃዎች የሚታዩበት ይሆናል፡፡


The Trade Development Authority of Pakistan is organizing “5th international Textile and leather Exhibition (TEXPO), 2024” scheduled 23rd -25th, October, 2024 at Karachi expo Center/Pakistan. It is the 12th largest textile and leather exports, 5th largest cotton producers. The 5th TEXPO will be focused on showcasing textile & leather products from sustainable processes. Products made with recycled content and alternate natural fibers will be in the limelight. Environmental, social, & governance compliance of Pakistan’s textile and leather sectors will be highlighted. The exhibition will display complete range of variety of textile industry as well as leather industry. የፓኪስታን የንግድ ልማት ባለስልጣን "5ኛውን አለም አቀፍ የጨርቃጨርቅ እና ቆዳ ኤግዚቢሽን (TEXPO)/2024" ከጥቅምት 13 -15 /2017 በካራቺ ኤክስፖ ሴንተር/ፓኪስታን በማዘጋጀት ላይ ይገኛል። ስለሆነም በጨርቃጨርቅና ቆዳ ወደ ውጭ በመላክ በ12ኛ ደረጃ ላይ ያለ፣ 5ኛ ከፍተኛ የጥጥ አምራቾች የሆነውን 5ኛው TEXPO የጨርቃጨርቅ እና የቆዳ ምርቶችን ከዘላቂ የምርት ሂደቶች በማሳየት ላይ ያተኮረ ሆኖ እንደገና ጥቅም ላይ ከዋለ ይዘት እና ተለዋጭ የተፈጥሮ ፋይበር ጋር የተሰሩ ምርቶች የሚያጎሉ ይሆናሉ። በዚህ TEXPO የፓኪስታን የጨርቃጨርቅ እና የቆዳ ዘርፎች የአካባቢ፣ የማህበራዊ እና የአስተዳደር ተገዢነት ይደምቅበታል። በኤግዚቢሽኑ ላይ የተለያዩ የጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪዎች እና የቆዳ ኢንዱስትሪዎች የላቀ የማምረት አቅምና የምርት ብቃት ደረጃዎች የሚታዩበት ይሆናል፡፡